ሰይፉ ፋንታሁን ከአንድ ሰዓት በላይ እያዝናና እና ቁምነገር እያስጨበጠ የሚቆይበት ተወዳጅ የቤተሰብ የቴሌቪዥን ሾው ሲሆን እሁድ ማታ 3፡00 ሰዓት ላይ በኢቢኤስ ቲቪ የሚተላለፍ ፕሮግራም ነው፡፡ Seifu on EBS is a late-night talk show airing each Sunday at 9:00 p.m. in Ethiopian Time on EBS TV in Ethiopia. The hour and a half long show premiered on November 8, 2010, and is hosted by comedian and radio host Seifu Fantahun.